Product Description
ኬቲ_በምን_ይለያል…⭐️ 1⃣ #24_ሰዓት ሙሉ ስራ ላይ መሆናችን የሬስቶራንት እና የድግስ ትዕዛዝዎን መቀበላችን!! 2⃣ ትዕዛዝዎን በፈለጉት ሰዓት እና ቦታ #በነፃ ማድረሳችን። 3⃣ እንደፍላጎትዎ #መጠንና_አማራጭ ማቅረባችን። 4⃣ በጥራት ለመስራታችን #ደምበኞቻችን ምስክር መሆናቸው። 5⃣ የተማላ የመመገብያ #እቃዎችን_በነፃ ማቅረባችን 6⃣ በነፃ እንደቤተስብ እንግዶቾን ተቀብለን #ማስተናገዳችን… 7⃣ ኪሶትን ሳንጎዳ #የሚፈልጉትን ሁላ ማሟላታችን 8⃣ ተደራሽ ለመሆን በከተማችን ጀሞ ፣ ሰሚት ፣ ፍየል ቤት #ቅርንጫፎችን መክፈታችን 9⃣ ጤነኛ እና ደረጃውን የጠበቅም #ምግቦችን ለማዘጋጀት እንዲረዳን የባልትና ውጤቶችን በቤታችን ማዘጋጀታችን!! 🔟 ከማንኛው ድርጅት እና ግለሰቦች ጋር አብሮ በመስራት የሚያምን እና ስራ ለሚያገናኙትንም 10% ኮምሽን የምንከፍል በመሆሃሆናችን!!”
Reviews
There are no reviews yet.